በአንዳንድ መስጂዶች ውስጥ የኮረና በሽታን ለመከላከል በእያንዳንዱ ሰው መካከል የ1 ወይም የ2 ሜትር ያህል ርቀት ክፍት ያደርጋሉ።
ይህ ድርጊት እንዴት ይታያል?
የዘመናችን ሙሐዲስ አሸይይኽ ዐብዱልሙሕሲን ዓባድ ተከታዩን ምላሽ ሰጥተዋል፦
ይህ አይነቱ ሰላት (በጀማዓ ሰላትነት) አይቆጠርም። ለብቻቸው እንደሰገዱ ነው የሚቆጠረው።
ረጀብ 19 1441 /ሂ "ኪታቡ ሙወጣእ" ደርስ እያስተማሩ ተጠይቀው የመለሱት።
0 Comments