Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ተማሪ ሆይ! በደመ ነፍስ አትጓዝ።

ተማሪ ሆይ!
በደመ ነፍስ አትጓዝ። ሞትህ የስንት አመት ህልምህን ያመክናል።
ለቤተሰብህ፣ ለወገንህ፣ ለሃገርህም ኪሳራ ነው።
ብትችል ለሰላም አዎንታዊ አስተዋፅኦ ይኑርህ።
ባትችል እራስህን ከግጭት ማራቅህ የላቀ ዋጋ እንዳለው አስበህ የራስህን ድርሻ ተወጣ።

አላህ አገራችንን ሰላም ያድርጋት።

🖊 ኢብኑ ሙነወር




አድራሻዎቻችን ይቀላቀሉ

ፌስቡክ           ቴሌግራም         ዩቲዩብ

Post a Comment

0 Comments