የሰሀቦችና የተከታዮቻቸውን የዳእዋ ስልት እና የትኩረት አቅጣጫ መከተልን በተመለከተ
ጥያቄ፦ ሀቅ
አንድ ነው። መልእክተኛው ወደነበሩበት ኢስላማዊ ጎዳና መድረስ የሚቻለውም በትክክለኛው የሰለፍያ ዳእዋ ሰሀቦች
የነበሩበትን መንገድ ተከትለን ዳእዋ ስናደርግ ብቻ ነው። አንዳንዶች ዳእዋችንን በሰለፎች አካሄድ ማድረጋችንን
ይጠሉብናል። ማብራሪያ ቢሰጡን።
ምላሽ፦ ይህ ማብራሪያም አያስፈልገውም። አንድ ሰው ወደ አላህ መንገድ ዳእዋ ለማድረግ በአካሄዱ መልእክተኛውን መከተሉን የሚጠላ አለን?
ምላሹ፤ "በፍፁም ሊሆን አይገባም" የሚል ነው!
እንደዚሁ ቅን የሆኑ የመልእክተኛው ምትክ ባልደረቦችን የዳእዋ መንገድ መከተሉን ሊጠላ አይገባም።
ይህንን አካሄድ ከጠላ፤ ይህ ሰው አላህ በሚከተለው አንቀፅ እንደጠቀሳቸው ሰዎች አምሳያ ሆኗል ማለት ነው።
ﻭَﻣَﺎ ﻧَﻘَﻤُﻮا ﻣِﻨْﻬُﻢْ ﺇِﻻَّ ﺃَﻥ ﻳُﺆْﻣِﻨُﻮا ﺑِﺎﻟﻠَّﻪِ اﻟْﻌَﺰِﻳﺰِ اﻟْﺤَﻤِﻴﺪِ
«ከእነርሱም አሸናፊው፣ ምስጉኑ በኾነው አላህ ማመናቸውን እንጅ ሌላ ምንም አልጠሉም፡፡» አልቡሩጅ 8
ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሳሊህ አል ዑሰይሚን
#ተንቢሀት_መንሀጅ
© ተንቢሀት