ሴት ልጅ ባሏን ሳታስፈቅድ ከቤቷ መዉጣቷ ሁክሙ
#ፈታዋ_ተንቢሀት
ጥያቄ፦ አንድ እህት ዘወትር ባሏን ሳታስፈቅድ ቤተሰቦቿ ዘንድ ወይም የሴቶች ፕሮግራም ለመካፈል ትወጣለች። ባለቤቷ ሲቆጣት እኔ ግዴታን እየተወጣሁ ነበር ትለዋለች። ይህ ተግባሯ ወንጀል ይሆንባታልን?
መልስ፦ ሴት ልጅ በባሏ ፍቃድ ቢሆን እንጅ ያለ ፍቃድ ከቤቷ መዉጣት አይፈባትም። ያለፍቃድ መዉጣቷ በሷ ላይ ሀራም ይሆንባታል። ሀዘንተኛን ለማፅናናት፣ የታመመን ለማየት ወይም ቤተሰቦቿን ለመጠየቅም ቢሆን የባለቤቷ ፍቃድ ሳይኖር መውጣት አይገባትም።
ባል በወንጀል እስካላዘዛት ድረስ ሚስት ለባሏ ታዛዥ መሆን አለባት። በመልካም ነገር ካዘዘ ባልን መስማት እና መታዘዝ ግዴታ ነው። ባለቤቷ እስካልፈቀደላት ድረስ ወደ ዘመዶቿም ሆነ ዘመድ ወዳልሆኑ ሰዎች መሄድ ክልክል ነዉ።
ነገር ግን ባል ሀቋን መጠበቅ አለበት። ለሚስቱም ገር ሊሆን ይገባል። ከእሷ ጋር በመልካም ፀባይ ሊኗኗር ይገባል።
ለተለያዩ ጉዳዪች ለመዉጣት ስታስፈቅደዉ፤ የምትሄድበት ቦታ የሚወገዝ ነገር የሌለበት ከሆነ እና ለመጥፎ ነገር ከመተባበር ከፀዳ ሊፈቅድላት ይገባል። ይህ በመልካም መኗኗርና ክፍተቶችን ማጥበብም ነው። ባል በሚስቱ ላይ ግትርና ሻካራ ሊሆንባት አይገባም።
የሚስት ታዛዥነት በመልካም ነገር እስካዘዛት ድረስ ብቻ ነው። በመጥፎ ተግባር እና በወንጀል ካዘዛት ግን መታዘዝ የለባትም። መታዘዝ በመልካም ነገር ላይ ብቻ ነዉ። ለምሳሌ፦ ወላጆቿን እንድትዘልፍ፣ አስካሪ መጠጥ እንድትጠጣ ወይም ሰላት እንዳትሰግድ ቢያዛት ልትታዘዘው አይገባትም። በሷ ላይ ሀራም ይሆናል። ነብዩ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም እንዲህ ብለዋል፤
(إنما الطاعة في المعروف)
«መታዘዝ በመልካም ነገር ላይ ብቻ ነው»
በሌላም ሀዲስ እንዲህ ብለዋል፦
(لا طاعة لمخلوق في معصية الخالق)
«የፈጣሪን ትእዛዝ በመተላለፍ ላይ ላይ ፍጡርን መታዘዝ አይቻልም!»
ለምሳሌ፤ ወደ ቤተሰብ ወይም ጎረቤት በመሄድ ጊዜ አለማሳለፍ፣ ወይም የተወሰኑ የምግብ አይነቶችን እንዳትሰራ ወይም ሌላ የተፈቀዱ ነገሮችን ካዘዛት መታዘዝ አለባት።
ወላሁ አእለም
ሸይኽ ኢብን ባዝ ረሂመሁላህ
ምንጭ:– የሸይኹ ድረገፅ
حكم خروج المرأة بدون إذن زوجها
امرأة تخرج بغير إذن زوجها إلى أهلها أو إلى مكان فيه مناسبة نسائية، هل تأثم؟ وإذا خاصمها زوجها قالت: أنا كنت في واجب؟ أفيدونا جزاكم الله خيراً.
الجواب:- ليس لها الخروج إلا بإذن زوجها، يحرم عليها أن تخرج إلا بإذن زوجها، ولو كانت في تعزية لأهل ميت أو عيادة مريض أو لأهلها ليس لها الخروج إلا بإذنه، عليها السمع والطاعة لزوجها إلا في المعصية، أما في المعروف فعليها السمع والطاعة، وليس لها الخروج إلا بإذنه، سواء كان ذلك لأهلها أو لغير أهلها، وعلى الزوج أن يراعي حقها وأن يتلطف بها وأن يحسن عشرتها فيأذن لها في الخروج المناسب الذي ليس فيه منكر، وليس فيه إعانة على منكر من باب المعاشرة بالمعروف، ومن باب جمع الشمل، فلا ينبغي أن يشدد ولا يجوز لها أن تعصيه في المعروف، أما إن أمرها بمعصية فلا، ليس لها طاعته في ذلك، لو أمرها أن تسب والديها أو تشرب الخمر أو تترك الصلاة، لا يجوز لها طاعته في ذلك، حرم عليها طاعتها في ذلك؛ لأن الرسول عليه السلام يقول: (إنما الطاعة في المعروف)، ويقول عليه الصلاة والسلام: (لا طاعة لمخلوق في معصية الخالق)، لكن إذا أمرها بشيء مباح من عدم الخروج للجيران أو لأهلها، أو عدم صنع الطعام المعين أو أشياء أخرى مما أباح الله، فليس لها أن تعصيه، بل عليها السمع والطاعة.
http://www.binbaz.org.sa/ noor/10767
© ተንቢሀት
⌨ https://www.facebook.com/ tenbihat

http://www.binbaz.org.sa/
© ተንቢሀት
⌨ https://www.facebook.com/