ከአላህ ጋር አደብ ያስፈልጋል።
***********************
አንድ መንዙማ ላይ ልጁ አፉ ላይ ጫት ይዞ የሚከተለውን ይላል
"ቶሎ በል ቶሎ በል፣
አንድዬ ቶሎ በል፣
እንደ ዘመኑ ሰው፣
ነገ ዛሬ አትበል።"
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን። የአላህ ባርያዎች ተናንሰው፣ ተዋርደው ነው የሚለምኑት። አላህን "እንደ ዘመኑ ሰው" ብሎ መግለፅ አስቀያሚና በፅፍፁም የማይገባ ነው።

ነበዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዱአን በተመለከተ መቸኮል እንደሌለብን ነግረውናል።
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል "አንድ ሙስሊም በወንጀልና ዝምድናን በመቁረጥ አላህን እስካለመነ ድረስ አላህ ከ3ቱ አንዱን ይሰጠዋል።
ወይ የለመነው ይሰጠዋል፣ ወይም ለአኸይራ ይደርግለታል፣ ወይ አምሳያውን መከራ ያነሳለታል።" ኢማም ቲርሚዚ፣ አህመድ ዘግበውታል።
አላህን በእውቀት ከሚገዙት ያድርገን።