Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የኢክዋኖዮች አንጎል በቁርአንና በሀዲስ መታጠብ ያስፈልገዋል።" ሼይክ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ ረሂመሁላሀ

"የኢክዋኖዮች አንጎል በቁርአንና በሀዲስ መታጠብ ያስፈልገዋል።" ሼይክ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ ረሂመሁላሀ; እውን አሀባሽን ምትቃወሙት ለተውሂድ ከሆነ የትኛው መድረካችሁ ላይ ነው ስለ አሀባሽ አቂዳ ማሀበረሰቡን ያስጠነቀቃችሁት እንደውም ስለ ተውሂድ አንድ ሰው ደእዋ ማድረግ ሲጀምር 'ወቅቱ አይደለም', 'አትከፋፍሉን' 'በታታኝ','ካድሬ'...... እያላችሁ ስም ከመለጠፍ እንጂ ለተውሂድ ቦታም የላችሁ ቦታ ቢኖራችሁማ ትናንትና አብደላሀ አል ሀረሪ በራሱ አንደበት ያከፈራቸውን 'ቲጃንያዎችን' የናንተው ኡለማ ተብዬዎች ቃልኪዳን ባልተጋቡአቸው ነበር። ለነገሩ እኔ ሚያሳዝኑኝ ሱመያዎች ,ሸሂዶች እያላችሁት ሀዝበ ሙስሊሙን መጠቀሚያ ስታደርጉት ነው።ሀዝቤ ሆይ ንቃ "ሙስሊም ባንድ ጉድጉአድ ሁለቴ አይነደፍም", የናንተው ወጠጤ ሰምሀር አሀባሽን ለምን እንደምትቃወሙ ከተናገረው(ወሸሂደ ሻሂዱን ሚን አሀሊሃ)"አሀባሽን የምንቃወመው ለፖለቲካል አጀንዳው ብቻ ነው..."። አላሁመ አሪነል ሀቀ ሀቀን ወርዙቅነ ኢቲባሀ ወአሪነል ባጢላ ባጢለን ወርዙቅና ኢጅቲናባሀ።

Post a Comment

0 Comments