Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ኡሡሉ ሠላሣ. ክፍል 18

'አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ

ኡሡሉ ሠላሣ. ክፍል 18

የኪታቡ ፀሀፊ እንዲህ አሉ

ሁለተኛው የዲን እርከን

★ ኣማን ፦ ለሡ (ለኢማን) ሠባ ከምናምን ቅርንጫፎች አሉት ዋናዋ ከአላህ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ
የለም ብሎ መመስከር ነው። ትንሹ ቅርንጫፏ ደግሞ ከመንጠድ ላይ የሚያስቸግርን ነገር ማስወገድ ነው።
ሀያእ ከኢማን ክፍል ነው ። 

ማእዘኖቹ 6 ናቸው እነሡም ፦ በአላህ ማመን ፣በመላይካዎቹ ፣ በመፀሀፍቶቹ ፣ በመልዕክተኞቹ ፣ በመጨረሻው ቀን እና ጥሩም ሆነ መጥፎ በአላህ ውሣኔ
ማመን ናቸው

መረጃ
አላህ እንዲህ ይላል ፦ « ወደ ምእራብ አቅጣጫ እና ወደ ምስራቅ አቅጣጫ መዞራቹ ከመልካም ነገር አይቆጠርም
።መልካም ነገር ብሎ ማለት በአላህ ፣ በመጨረሻው ቀን፣ በመላይካዎች፣ በመፀሀፍቶች እና በነብያቶች ማመን
ነው» አልበቀራ

ለቀደር (በአላህ ውሣኔ ስለ ማመን መረጃ)
« እኛ ሁሉንም ነገር በውሣኔ ፈጠርነው» አልቀመር

★ ሦስተኛው እርከን

ኢህሣን (ማሣመር)
አንድ አርካን አለው እሡም « አላህን በምትገዛው ግዜ እንደምታየው ሆነህ መገዛት አንተ ባታየውም እሡ
ያይሀልና»

←←←←←←←←←←←←
አጭር ማብራርያ
↩↩↩↩↩↩↩↩↩↩

ኢማን የሚለውን ትርጉም በቀደምት ርእሶች ላይ ተመልክተናል

★ የእምነት መሠረቶች ፦ ኢማን የተጠገባባቸው ወሣኝ መሠረቶች ሢሆኑ የትኛውንም ማጉደል ኢማንን ሙሉ
ለሙሉ ይንዳል

★ ስድስቱ የኢማን መሠረቶች 

① በአላህ ማመን ፦ አራት ነገራቶችን ያቅፋል

¹ የአላህን መኖር ማመን
² የአላህ ፈጣሪነትን ማመን (ሩቡብያ)
³ የአላህን ተመላኪነት ማመን (ኡሉህያ)
⁴ በስም እና በባህሪው ማመን (አስማኡ ወሢፋት) የነዚህ ማብራራያ አልፎልናል

② በመላእክቶች ማመን. ፦

 በመላኢካዎች ማመን እነዚህን ነገሮች ያቅፋል
★ መላኢካዎች የተፈጠሩት ከብርሀን ነው ★ አላህን አያምፁም
★ ያዘዛቸውን ይተገብራሉ
★ ቁጥራቸው ከመብዛቱ ከአላህ ውጪ ማንም አያውቀውም

③ በመፀሀፍቶች ማመን ፦ በተለያየ ግዜ ለተለያዩ ነብያቶች ግዜውን ያማከለ በወቅቱ ለነበሩ ህዝቦች መመርያ ይሆን ዘንዳ የተወረዱ መፀሀፍቶች አሉ ከእነዚህ
መፀሀፍቶች ውስጥ ለኛ የተነገረንንም ያልተነገረንንም በአጠቃላይ ከአላህ ደተወረዱ ናቸው ብሎ ማመን ።

④ በመልዕክተኞች ማመን ፦ አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ በተለያዩ ግዜያት ለተለያዩ ህዝቦች አላህን ተገዙ ከሡ
ውጪ ሌላን አትገዙ. በማለት የሚያበስሩ እና የሚያስጠነቅቁ መልእክተኞችን መላኩን ማመን

⑤ በመጨረሻው ቀን ማመን ፦ ከሞት ቡሀላ እንደሚከሠቱ አላህ የነገረንን ነገር በአጠቃላይ ማመን የቀብር ቅጣት ፣ ጀነት ፣ ጀሀነም…

⑥ በውሣኔ ማመን ፦ አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ መልካምም መጥፎም ነገራቶችን. ፈጥሯል የሚከሠቱ ነገራቶች መልካምም ሆኑ ከዛ ውጪ አላህ ወዷቸው እና
ፈልጓቸው እንደተከሠቱ ማመን ማለት ነው

★ ከእነዚህ የእምነት መሰረቶች አንዱን ማጉደል ኢማንን ሙሉ ለሙሉ ይንዳል!!!

.በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል ⇒

share ማድረጎን እንዳይረሡ'
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ

share ማድረጎን እንዳይረሡ