Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ወንድማማችነት በኢስላም

'ወንድማማችነት በኢስላም  

አንድ ሙስሊም ለሌላው ሙስሊም በስጋ ተገናኙም አልተገናኙም ወንድሙ ነው ከራሡ  አስበልጦ ሊጨነቅለትና ሊያስብለት በተቸገረ ግዜ ሊረዳው በተለያዩ ምክንያቶች  መንገድ ለመሣት ጫፍ በደረሠ ቁጥር ወደ ሀቁ ሊመልሠው በዲኑ ጉዳይ  በሚፈጥረው ስህተት መቆጣት ያለበት ቦታ ላይ እየተቆጣ ሊመልሠው ልክ ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም  ያደርጉት እንደነበረው  (( ምሣሌ  ወርቅ እጣቱ ላይ አይተው ተቆጥተው አውጥተው የጣሉበት)) ለስለስ ባለ መንፈስ መመከር ሢኖርበት ደግሞ በዛው ስሜት ላይ ሆኖ ሊመክረውና  ሊመልሠው ይገባል ይህን ሣያደርግ ቀርቶ ግን እንዲው በአየር ላይ ወንድሜ ምናምን እያለ ቢያነሽድ ቢዘፍን ይህ ውሸታምነት ነው!!! ወንድም ማለት የመከረ ና የመለሠ እንጂ ወንድሜ እያለ በባዶ ሜዳ  ያሞኘ አይደለም!!

"ምእመናን እና ምዕመናት ከፊሉ የከፊሉ ረዳት ናቸው በመላካም ያዟቸዋል ከመጥፎ ይከለክሏቸዋል "

" አንድ አማኝ ለሌላው አማኝ እንደ ግንብ ነው ከፊሉ ከፊሉን ያበረታታል " 

 ★ ሁለት ኢስላም ያስተሣሠራቸው ወንድማማቾች ከመመካከር ባለፈ አንዱ በአንዱ ላይ ሀቅ አላቸው 

"አንድ ሙስሊም በአንድ ሙስሊም ላይ አምስት ሀቆች አሉት ሠላምታ መመለስ ሢታመም መጠየቅ ጀናዛውን መከተል ጥሪውን ማክበር ሢያስነጥስ ማስደሠት "

★ አንድ አማኝ የሌላ አማኝ  ወንድሙን ላይበድለው ለጠላት አሣልፎ ላይሠጠው  ችግር ሊያስወግድለት አይቡን ሊሸፍንለት ይገባል 

"አንድ ሙስሊም ለሌላው ሙስሊም ወንድሙ ነው አይበድለው ለጠላት አሣሎፎሞ  አይስጠው በወንድሙ ጉዳይ የሆነ ሠው አላህ በሡ ጉዳይ ይሆንለታል ከወንድሙ አንድን ጭንቅ ያስወገደ አላህ የቂያማ ቀን ጭንቀቱን ያስወግድለታል የወንዴሙን ነውር የሸፈነ የቂያማ ቀን ነውሩን ይሸፍንለታል "

☞ ትካዜህንህን ታስወግድ ዘንዳ ከጓደኛህ ተገናኝ ይሉናል አሚረል ሙዕሚኒን 

" ጓደኛን መገናኘት ትካዜን ያስወግዳል ሙስሊም የሆነን ሠው መውደድን ከተቸርክ ፅናባት "

☞ለወንድምህ ምህረትን ጠይቅለት 

"እነዚያ ከእነርሡ ቡሀላ የመጡ ጌታችን ሆይ ማረን ለነዛም በእምነት የቀደሙንን ወንድሞቻችንንም ይቅር በል ይላሉ " 

☞ በሙስሊም ወንድምህ ላይ በልብህ ውስጥ ምንም አይነት ጥላቻ አይኑርህ 

"ለነዛ ላመኑት  በልቦቻችን ላይ ጥላቻን አታድርግ ጌታችን ሆይ አንተ አዛኝ እና ሩህሩህ ነህ "

ያ!  አላህ ሁላችንም ሀቅ ላይ የሆንን አድርገህ አዋደን'

ያ! አላህ ሁላችንም ሀቅ ላይ የሆንን አድርገህ አዋደን

Post a Comment

0 Comments