ቁጭ ይበሉ፤ ክሪክ እና ቅጥቀጣ ይሉታል ከተማ ላይ ያሉ ወጣቶች፡፡
ከዚህ በታች የምታነቡት ጠንቋይ ቤት ውስጥ ሰዎች ጠንቋዩን አስመልክቶ ፊት ለፊቱ ሲያወድሱት ሌሎችንም ለማስተኛ እና ለማታለያነት ተደራጅተው ሞኝ ተብዬዎቹን እንዲህ ሲሉ ያታላሉ፡፡
1) ‹‹አባታችን ማለት እስከ 700 ቦታ መገኘት የሚችሉ ናቸው፡፡ ለምሳሌ እዚህ ሆነን ያቺ ከሃረር የመጣች ልጅም እርሳቸው እዚህ ነው ያሉት ግን በተደጋጋሚ ሌሊት ጫት ለመልቀም ስትሄድ በምትሄድበት ሰዓት እሳቸው ለቅመው እንደሰጧት ተናግራለች፡፡››

- ይህን የጫት ወሬ እና
ቅጥፈት ስለ ጫት ለቀማ እየሰበኩ ያታሉበታል፡፡ 700 ቦታ መገኘት የሚባል ነገር የለም፡፡ ይህ ውንብድና ነው፡፡
ስንቶች ‹‹ወልዬች ቢሞቱም አካላቸው ሌላ ቦታ አለ›› የሚል የክህደት እምነት ያላቸውም አሉ፡፡ የአደም ልጅ ሲሞት
ስራው ይቋረጣል፡፡
2) ‹‹አሁን ቅርብ ግዜ ልትሞት ልጄ ህይወቷ ሊወጣ፤ ‹እኔ እያለሁሽ ነው እንዴ ምትሞችልኝ ብለው› ይሀው ቆማለች ለአጃኢበቱ ዛሬ ዘፋኝ ነች፤ በቀደም ልትሞት …. አሁን ቆማ የአባታችንን ልደት ተቀበለችልኝ ገለታ ይድረሰው፤ አሁንም የአባታችንን እድሜ ያርዝምልን››
- ማን ነው ደግሞ አላህ ሞትን አንድ ፍጡር ላይ ቢወስን የሚያስቀረው??? ለነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንኳን ሞት አልቀረም ውድ ሰሃባዎቻቸው ቢያዝኑም እሷቸውን ከሞት ያስጣለ የለም፡፡ የማይሞት አንድ አላህ፡፡
- ዘፈኑን ምን አመጣው??? በዱዓ ልጅቷ ተረፈች ቢባል አንኳን አላህ ለማመስገን ምስጋና ለአላህ እናደርጋለን ዘፈኑን ምን አመጣው???
3) ‹‹እሳቸውን ካወቅኳቸው አንድ አስር አመቴ ነው፡፡ እኔ አልፈራባቸውም አላፍርባቸውም፡፡ እዚህ ሲመጡ የሚያፍሩ ሰዎች አሉ፡፡ ገባህ ለእኔ ሰይድና ረሺ ማለት እሳቸው ናቸው፡፡›› ይለናል የታምራት ሙሪድ
- ደግሞ ‹‹ሰይድና ረሺ›› ማን ናቸው???
ታምራት ቤት ከተቀመጠበት ፍራሽ አጠገብ 30 ጁዝ ቁርዓን አለ፡፡ ደግሞ ይሄ ከሃዲ ምን ሊያደርግ ይሆን 30 ጁዝ ቁርዓን አጠገቡ የያዘው???
ጠንቋይ ቢጠመጥምም ባይጠመጥምም፤ የሙስሊም ስም ቢኖረውም ባይኖረውም ጠንቋይ ነው፡፡
የነብያት ሁሉ ሃይማኖት ኢስላም ጠንቋይ ጋር መሄድም፤ ያሉትን መቀበልንም ይኮንናል፡፡
የሁሉ ባለቤት አላህ እንደመሆኑ አላህን ብቻ እንለምን፡፡ ቤተሰቦቻችንን የነብያትን ተልኮ እናስተምር፡፡