` ~`~ ማስታወሻ ~`~
ብዙውን ግዜ እንደሚስተዋለው ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ሞቅ ሞቅ ያለ ነገር ይስባቸዋል።
በዚህም በዲናዊ ጉዳይም ላይ አዳዲስ ውዥንብሮች በተከሰቱ ቁጥር ግርርርር እያሉ ማሟሟቅ ይመቻቸዋል።

በዚያም ዙርያ በተሰበሰቡ ሰዎች ብዛትና ትርምስም ተገርመው ወይም ተስበው የሚቀላቀሉም በርካቶች ናቸው።
የሐቅ መለኪያ ቁምነገሩ …… በትክክል የመከተል እንጂ የተከታይ መብዛት አይደለም።
` አስተውል
እንደሚታወቀው አብዛኞች የኢብሊስ ተከታይ ሲሆኑ የነቢያት ተከታዮች ግን ጥቂቶች ናቸው።
ليست العبرة بكثرة الأتباع، وإنما الإبرة في صحة إتباع.
. تأمل هذه
فالأكثر أتباع إبليس، والأقل أتباع الأنبياء.
እጅግ በጣም በርካታ ተከታይ አፍርተዋል የሚባሉት ነቢዩ ሙሣ እና ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂም ወሰለም እንኳ ከህዝቦቻቸው አብዛኞቹ አላመኑባቸውም ሀቅን የሚከተሉም አልሆኑም።
ነቢያትን አላህ መርጦና ሹሞ እንዲሁም መመርያ መልእክት አስታጥቆ በመላኩና መስመር ላይስቱ ጥበቃው ስለማይለያቸው የነሱን ቃል መቀበልም በስራ መተርጎምም ግድ ነው።
ከነሱ ውጭ ላሉት የሰው ልጆች ግን የትክክለኛነታቸው መለኪያው የነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መመርያ በመሆኑ በዚያ ምህዋር ውስጥ እስካሉ ድረስ እንከተላቸዋለን።
እንደምሳሌነትም ታላቅነታቸውንና የተመሰገነ ማንነታቸውን በኢስላም የተጎናፀፉ
~ሰሃበተል ኪራም
~ እነሱን በአግባቡ የተከተሉ ታቢዒን
~ እነርሱን በትክክል የተከተሉ እስከ ቂያም ድረስ ያሉ ሊቃውንትን በስርኣቱ መከተል ግዴታችን ይሆናል።
ከዚህ ውጭ መመርያችን ወደጎን ተትቶ እነ እገሌ እነ እከሌ እየተባለ ሀቅ በሰው አይለካም። ነገር ግን ሰው በሀቅ ይለካል።
ማንነትም ቁጥርም በዚሁ መስፈርት ቦታ ይሰጠዋል፤ ወይም ውድቅ ይደረጋል።
احمد سيرة abufewzan 28-1-15

0 Comments