Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ኢስላም የአርቲስቶች መነገጃ አይደለም፡፡ ረመዳን ማለት

ኢስላም የአርቲስቶች መነገጃ አይደለም፡፡
ረመዳን ማለት
1) አላህ ቁርዓንን ያወረደበት፤
2) ነብያችን ቁርዐንን በረመዳን ወር ያከትሙ ነበር፤
3) ኢማሙ ሻፊኢይ 60 ግዜ አክተመውበታል
4) ኡለማዎች ሌሎች ትምህርቶችን አቁመው ቁርዓን ብቻ ነበር የሚቀራውረመዳን የቁርዐን ወር እንጂ የሌላ አይደለም፡፡ዛሬ በተገላቢጦሹ
ኡማውን ከቁርዐን ለማዘናጋት አመቱን ሙሉ አድፍጠው ቁጭ ብለው አርቲስቶች እና ሌሎች ‹‹ነሺዳ፤ መንዙማ፤ ኢስላማዊ ፊልም….›› እያሉ ረመዳን ላይ ሊነግዱበት ቆርጠው ተነስተዋል፡፡ ተጠንቀቁ፤ አስጠንቅቁ ከነሱ፡፡ ረመዳን የቁርዐን ወር ነው፡፡ አርቲስቶች አላህን ፍሩ፡፡ የአላህ ባርያዎች ቁርዐን መቅራት ያልቻለ፤ ቁርዓን ፀጥ ብሎ ያዳምጥ ይህም የአላህን እዝነት ያስገኝለታል፡፡