Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ሰለዋት አለነብይል አክረም፡፡

by Sadat Kemal Abu Nuh
==============
ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረድየላሁ አንሁም) የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በርሳቸው ላይ ይሁን) እንዲህ ብለዋል‹‹እኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ፤ አላህ በርሱ ላይ አስር ያወርድበታል፤ አስር ወንጀሉ ይማርለታል፤ ደረጃው በአስር ከፍ ይልለታል››ኢማሙ አህመድ በሙስነዳቸው ላይ፤ ኢማሙ አል ቡኻሪ አደበል ሙፍረድ 642 እና 643፤ ጃሚ ሳጊር 6359 አልባኒ ሰሂህ ብለውታል
የሰለዋቶች ሁሉ በላጭ
«قُولُوا: اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد»
የሰለዋቱ ትርጉም፡ (አላህ ሆይ! በኢብራሂምና በቤተሰቦቻቸው ላይ እዝነትህን እንዳሰፈንከው ሁሉ በሙሀመድና በቤተሰቦቻቸው ላይም እዝነትህን አስፍን፣ አንተ ምስጉንና የላቅክ አምላክ ነህ። አላህ ሆይ! በኢብራሂምና በቤተሰቦቻቸው ላይ በረከትህን እንዳሰፈንክ ሁሉ በሙሀመድና በቤተሰቦቻቸው ላይም በረከትህን አዉርድ። አንተ ምስጉንና የላቅክ አምላክ ነህ።)
የሰለዋቶች ሁሉ በላጭ«قُولُوا: اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد»የሰለዋቱ ትርጉም፡ (አላህ ሆይ! በኢብራሂምና በቤተሰቦቻቸው ላይ እዝነትህን እንዳሰፈንከው ሁሉ በሙሀመድና በቤተሰቦቻቸው ላይም እዝነትህን አስፍን፣ አንተ ምስጉንና የላቅክ አምላክ ነህ። አላህ ሆይ! በኢብራሂምና በቤተሰቦቻቸው ላይ በረከትህን እንዳሰፈንክ ሁሉ በሙሀመድና በቤተሰቦቻቸው ላይም በረከትህን አዉርድ። አንተ ምስጉንና የላቅክ አምላክ ነህ።)