Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

المكتبة الشاملة – Maktabah Shamilah መክተበቱል ሻሚላ

#‎_መክተበቱል_ሻሚላ_ለኮምፒውተር_download_ያድርጉ‬

 Dawnload
ስለ ሶፍትዌሩ ትንሽ ልበላችሁ
1. መክተበቱል ሻሚላ በትንሹ 5300 ኪታቦችን በአረብኛ ብቻ ለአጠቃቀም አመች በሆነ መልኩ መጽሃፍትን በምድብ በምድብ (category ) እና በመጽሃፍቱ አዘጋጅ የያዘ ሶፍትዌር ነው
2. መጽሃፍቶችን በቀላሉ ለማግኘት የሚያስችል በጣም ዘመናዊ የሆነ መጽሓፍ መፈለጊያ ያለው(searching capabilities):- መጽሃፍቶችን በአንድ ግዜ አንድና ከዚያ በላይ የሆኑ መጸሃፍቶችን መፈለግ የሚያስችል ፣ የመጸሃፉን የመጀመሪያ ፊደል በማስገባት ወይም ሙሉ ስሙን በማስገባት ለመፈለግ የሚያስችል ፣ ከመጽሐፉ ውስጥ መፈለግ የሚያስችል ፣ የመጽሐፉ አዘጋጅ ስም በማስገባት ለመፈልግ የሚያስችል ፣ ረጃጅም ቃላትን በእና(and)እና ወይም (or)በመጠቀም ለመፈለግ የሚያስችል ሶፍትዌር ነው።
3. መጽሃፍቶችን ማረም(Edit) እና የሚፈልጉበት ቦታ ቡክማርክ (Bookmark ) ማድረግ የሚያስችል ፣ ባንድ ግዜ ብዙ መጽሐፍቶችን መክፈት የሚያስችል ፣ ከመጽሐፉ ውስት በሚፈልጉ ሰዓት ሐረካዎችን ማጥፋት እና ለርስወ አስፈላጊ የሆኑ ማብራሪያውችን መጨመር የሚያስችል ሶፍትዌር ነው ።
4. background image ን ፣ በሶፍትዌሩ ውስጥ ያሉ ጽሑፎችን font color መቀየር የሚያስችል
5. የሚፈልጉትን መጽሃፍቶች ፕሪንት ማድረግ ወይም ወደ ሌላ ፎርማት ለምሳሌ ወደ ሜስ ወርድ(MS word) መቀየር የሚያስችል
6. ሶፍትዌሩን update ማድረግ እንዲሁም አዳዲስ ተጨማሪ መጽሐፍቶችን ለማውረድ(download)ለማድረግ የሚያስችል ሶፍትዌር ነው
7. መጽሐፍቶችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ሶፍትዌሩ መጨመር የሚያስችል

ዳውንሎድ ሊንክ
↓↓↓
http://bit.ly/shamillah
                                                             ↓↓↓
Dawnload 

ማሳሰቢያ
→→ሶፍትዌሩን ዳውንሎድ ለማድረግ ፈጣን የሆነ ኮኔክሽን ያስፈልጋል
→→ ሶፍትዌሩ የሚያገለግለው ለኮምፒውተር ብቻ ነው
→→ 2GB ፍይል ነው ሲጫን ወደ 13 GB ያድጋል