Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

መውሊድን በተመለከተ 6 ነጥቦች

‎መውሊድን በተመለከተ

① የመውሊድ እንዴት ተጀመረ???

☞ መውሊድን ዲነል ኢስላም ዳግም በነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም አማካኝነት ካንሠራራ በት ቀን አንስቶ
ለረጅም ዘመናት የማያውቀው አዲስ እንግዳ ነገር እንደሆነ ማንም ሣያመነታ የሚቀበለው ነገር ነው እናም ይህ መጤ
ነገር የተወሠደው ከእስልምና ውጪ ካሉ እምነት ተከታዩቾ ነው ነሣራዎች የኢሳ አለይሂ ሠላት ወሠላምን የልደት
አመት ሢያከብሩ የተመለከቱ ሠዎች የነብዩን ሠለላሁ አለይሒ ወሠለምን የልደት አመት ማክበር ጀመሩ

☞ ይህ ተሸቡህ (መመሣሠል) ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ገና ሣይከሠት የተናገሩት ትንቢት ነው
( ﻟﺘﺘﺒﻌﻦ ﺳﻨﻦ ﻣﻦ ﻛﺎﻥ ﻗﺒﻠﻜﻢ ﺷﺒﺮﺍً ﺑﺸﺒﺮ ﻭﺫﺭﺍﻋﺎ ﺑﺬﺭﺍﻉ ﺣﺘﻰ ﻭﻟﻮ ﺩﺧﻠﻮﺍ ﺟﺤﺮ ﺿﺐ ﺗﺒﻌﺘﻤﻮﻫﻢ )

"ከናንተ በፊት የነበሩ ሠዎችን መንገድ የወከሎ ጉድጓድ እስኪገቡ ድረስ እርምጃ በእርምጃ ትከተሏቹሀላቹ ትገባላችሁ "

☞ ነሣራዎች እና ሌሎች ከኢስላም ውጪ ያሉ እምነቶች ጋር ለመመሣሠል ተብሎ የተሠራ ስህተት ነው መውሊድ እንዲጀመር የረዳው!!!

② ለመጀመርያ ግዜ መውሊድ የተከበረው መቼ ነው???

☞ መውሊድ ቢድአ (መጤ) መሆኑን አስረግጠው የሚያስረዱ ኡለሞች ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ፣ ሡሀቦች ፣ ታብእዬች ፣ አትበአ ታብእዬችም ባጠቃላይ በጥሩነታቸው ከነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም አንደበት የተመሠከረላቸው የሦስቱ ክፍለ ዘመን ምርጥ ሠዎች መካከል አንድም ሠው አላከበረም እንዲከበርም አላዘዘም
እንደውም መውሊድ የሚባለው ነገር እነሡ ዘንድ አይታወቅም ታድያ መቼ ተጀመረ???

☞ በታሪክ እንደሚታወቀው ለመጀመርያ ግዜ የነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም የልደት ቀን ተብሎ የተከበረው
የአራተኛው ክፍለ ዘመን ማብቂያ ላይ ግብፅ ውስጥ በፋጢምያዎች ነው

③ በመውሊድ ሠበብ …???

☞ መውሊድን ማክበር ቢድአ መሆኑ ሣይበቃ መውሊድ ስም ቁጥር ስፍር የሌላቸው ሽርክያት እና ሁራፋት የበዛባቸው እንቅስቃሴዎች እና ንግግሮች ይገኙበታል ከነሡ ውስጥ

⇏ በነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ላይ ድንበር ማለፍ ፦

☞ አለም ላይ ለመጀመርያ ግዜ በአላህ ሡብሀነሁ ወተአላ ላይ የተጋራው (ሽርክ የተሠራው) መልካም ሠዎችን ከልክ
በላይ በማወደስ (ድንበር በማለፍ ነው) በመውሊድም ስም ነብዩን እናወዴሣለን ብለው ለሣቸው የማይገባቸውን የአላህ
መብት አሣልፈው ይሠጧቸዋል ይህንንም በሚያከብሩበት ቀን ከሚሏቸው መንዙማዎች ላይ እያየነው ያለ ነገር ነው
ሆኖም ይህ ነገር ከመከሠቱ በፊት መለኮታዊው ነብይ አንድ ወሣኝ ነገር ጥለውልን አልፈዋል

" ﻻ ﺗﻄﺮﻭﻧﻲ ﻛﻤﺎ ﺃﻃﺮﺕ ﺍﻟﻨﺼﺎﺭﻯ ﺍﺑﻦ ﻣﺮﻳﻢ ﻭﺇﻧﻤﺎ ﺃﻧﺎ ﻋﺒﺪ ﻓﻘﻮﻟﻮﺍ : ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺭﺳﻮﻟﻪ "

"ነሣራዎች የመርየምን ልጅ ከፍ ከፍ እንዳደረጉት ከፍ ከፍ ከፍ አታድርጉኝ እኔ የአላህ ባርያ ነኝ የአላህ ባርያ እና
መልዕክተኛው በሉኝ "

⇏ በዚህች ቀን ደኢፍ በሆነ ሀዲስ ላይ ተመርኩዘው ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ከብርሀን እንደተፈጠሩ ሢዘፍኑ
ይውላሉ ነገር ግን አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ ምን አይነት ነብይ እንደላከልን ነግሮናል ስለ ላከው እና ስለፈጠረው
ነገር ደግሞ ከእርሡ በላይ አውቃለው ማለት ሞኝነት ነው

( ﻟَﻘَﺪْ ﺟَﺎﺀَﻛُﻢْ ﺭَﺳُﻮﻝٌ ﻣِﻦْ ﺃَﻧﻔُﺴِﻜُﻢْ ﻋَﺰِﻳﺰٌ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻣَﺎ ﻋَﻨِﺘُّﻢْ ﺣَﺮِﻳﺺٌ ﻋَﻠَﻴْﻜُﻢْ ﺑِﺎﻟْﻤُﺆْﻣِﻨِﻴﻦَ ﺭَﺀُﻭﻑٌ ﺭَﺣِﻴﻢٌ )
"ልክ እንደናንተ የሆነ መልእክተኛ መጣላችሁ እናንተ ያላችሁበት ችግር የሚበረታበት የሆነ ፣ መልካም ነገር
እንድታገኙ የሚጓጓ ፣ በምእመናን ላይ ሩህሩህ እና አዛኝ የሆነ "

☞ "ልክ እንደናንተ የሆነ…" ማለት

① እንደናንተው ሠው የሆነ
② ከአረቦች የሆነ እንደ ሁለቱም ትክክል ነው
☞ ይህን ካልን ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ሠው ናቸው የሠው ልጅ ደግሞ የተፈጠረው ከአፈር እንጂ ከብርሀን አይደለም!!!
⇏ ቀኗን በዘፈን እና በዳንስ ማሣለፍ ፦ ሠለዋት ነው በሚል ሽፋን መሣጂዶች ዳንስ ቤት እስኪመስሉ ድረስ መዝፈን እና
መደነስ
⇏ የመስጂድን ክብር የሚያጎድፋ ነገሮች ወደ መስጂድ ይዞ መግባት እንደ ጫት እና መሠሎቹን
⇏ ሤቶች ተኳኩለው እና ተገላልጠው ከወንዶች ጋር መሠባሠብ መዝፈን እና መደነስ
☞ እና ሌሎችም ተዘርዝረው የማያልቁ እንከኖች መውሊድ
እናክብር በሚል ስም ይተገብራሉ

④ መውሊድን የማናከብርበት ምክንያቶች

1  ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ከነብይነት በፊት 40 አመት ከነብይነት ቡሀላ 23 አመት በድምሩ 63 አመት
የኖሩ ሢሆን አንድም ቀን የተወለድኩበት አመት ብለው አክብረው አያውቁም! ለ63 አመት ያክል በጓደኝነት አብሯቸው የነበረው አቡበከር ሲዲቅ በህይወትም እያሉ
ሞተውም አንድም ቀን የተወለዱበትን ቀን አክብሮላቸው አያውቅም ፣ እነዛ ነብዩን ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ባሉበት
ሆነው እሾህ እንዳይወጋቸው የሚጨነኩ ብርቅዬ ሡሀቦች አንድም ቀን አከበሩ የሚል ወሬ አልተነገረም ፣ በነብዩ
አንደበት ምርጥ በመባል ከተመሠከረላቸው የሦስቱ ክፍለ
ዘመን ብርቅዬዎች መካከል አንድ ሠው አክብሯል የሚል የተፃፈ ታሪክ የለም

⇉ ይህንን ያመነ ሠው መውሊድን ሊያከብር አይገባውም አሻፈረኝ ካለ ግን የሚከተለው የቁርአን አያ እሡን
ይመለከተዋል

( ﻭﻣﻦ ﻳﺸﺎﻗﻖ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻣﻦ ﺑﻌﺪ ﻣﺎ ﺗﺒﻴﻦ ﻟﻪ ﺍﻟﻬﺪﻱ ﻭﻳﺘﺒﻊ ﻏﻴﺮ ﺳﺒﻴﻞ ﺍﻟﻤﺆﻣﻨﻴﻦ ﻧﻮﻟﻪ ﻣﺎ ﺗﻮﻟﻰ ﻭﻧﺼﻠﻪ ﺟﻬﻨﻢ ﻭﺳﺎﺀﺕ ﻣﺼﻴﺮﺍ )

"የቅናቻው መንገድ ከተብራራለት ቡሀላ መልዕክተኛውን የሚጨቃጨቅ ፣ ከምዕመናን መንገድ ውጪ ያለን መንገድ
የሚከተል በዞረበት (ጥመት ላይ) እናዞረዋለን መመለሻነቷ የከፋ የሆነ ሲሆን ጀሀነምንም እንስገባዋለን "

⇉ አያው ላይ " ከምዕመናን መንገድ ውጪ ያለን መንገድ የሚከተል" ይላል የምእመናን መንገድ ማለት የሡቦች ፣
የታብዕዬች ፣ እያለ ይቀጥላል መውሊድ ደግሞ ከነዚህ ቡድኖች ውጪ ነው

2  መውሊድ ቢድአ ወይም መጤ ነገር ነው በዲን ላይ መጤ ነገር አይሠራም ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም
እንዲህ ይላሉ
" ﺇﻳﺎﻛﻢ ﻭﻣﺤﺪﺛﺎﺕ ﺍﻷﻣﻮﺭ … "
"አደራችሁን መጤ ከሆኑ ነገሮች "
⇉ ይህን ስል መውሊድ ጥሩ ጭማሪ ነው የሚል እንደማይጠፋ እርግጥ ነው ሆኖም ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም የዚህን ጥያቄ ምላሽ ሢነግሩ እንዲህ ይላሉ

"… ﻓﺈﻥ ﻛﻞ ﻣﺤﺪﺛﺔ ﺑﺪﻋﺔ ﻭﻛﻞ ﺑﺪﻋﺔ ﺿﻼﻟﺔ "
"በዲን ላይ ጭማሪ ነገር በአጠቃላይ ቢድአ ነው እያንዳንዱ ቢድአ ደግሞ ጥመት ነው "
( ﻭﻛﻞ ﺿﻼﻟﺔ ﻓﻲ ﺍﻟﻨﺎﺭ )
"ጥመት ደግሞ ለሣት ይዳርጋል "

3  መውሊድ የማናከብርበት ምክንያቶች መካከል
☞ መውሊድ ቢድአ ነው ቢድአ የሠራ ሠው ደግሞ አጅር ወይንም ምንዳ አይገኝም እንደውም የሠራው ስራ ወደራሡ ተመላሽ ይሆናል ለዚህም ነብዩ ሠለላሁ ዐለይሒ ወሠለም እንዲህ ይላሉ

" ﻣﻦ ﻋﻤﻞ ﻋﻤﻼ ﻟﻴﺲ ﻋﻠﻴﻪ ﺃﻣﺮﻧﺎ ﻓﻬﻮ ﺭﺩ "

"የኛ ትዕዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ ወደ ራሡ ተመላሽ ይሆናል "

4  መውሊድ ኢባዳ ነው በሚል ሠበብ የሚያከብር ሠው አላህ ሡብሀነሁ ወተአላን እና ነብዩን ሠለላሁ አለይሒ
ወሠለምን በግልፅ አስዋሽቷል አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ እንዲህ እያለ
" ﺍﻟﻴﻮﻡ ﺃﻛﻤﻠﺖ ﻟﻜﻢ ﺩﻳﻨﻜﻢ ﺃﺗﻤﻤﺖ ﻋﻠﻴﻜﻢ ﻧﻌﻤﺘﻲ ﻭﺭﺿﻴﺖ ﻟﻜﻢ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﺩﻳﻨﺎ "

"ዛሬ እምነታችሁን ሞላሁላችሁ ፀጋዬንም በናንተ ላይ ዋልኩላችሁ ከእምነትም በኩል እስልምናን ወደድኩላችሁ "

⇡ እነሡ ግን አላህ የተወው ነገር አለ በማለት አዲስ ነገር ይጨምራሉ

↩ እኔ መውሊድን ሣከብር አላህን ማስዋሸቴ አይደለም የሚል ከሆነ ደግሞ ቢድአነቱን አምኖ መቀበሉ የግድ
ይሆናል አልያም መረጃ ወደማምጣት ይገደዳል!

ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ይላሉ
ﻗﺎﻝ ﺍﻹﻣﺎﻡ ﻣﺎﻟﻚ – ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ -: " ﻣﻦ ﺍﺑﺘﺪﻉ ﻓﻲ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﺑﺪﻋﺔ ﻳﺮﺍﻫﺎ ﺣﺴﻨﺔ ﻓﻘﺪ ﺯﻋﻢ ﺍﻥ ﻣﺤﻤﺪﺍ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺧﺎﻥ ﺍﻟﺮﺳﺎﻟﺔ ﻷﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﻘﻮﻝ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﺍﻛﻤﻠﺖ ﻟﻜﻢ ﺩﻳﻨﻜﻢ ﻭﺍﺗﻤﻤﺖ ﻋﻠﻴﻜﻢ ﻧﻌﻤﺘﻲ ﻭﺭﺿﻴﺖ ﻟﻜﻢ ﺍﻻﺳﻼﻡ ﺩﻳﻨﺎ ﻓﻤﺎ ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻳﻮﻣﺌﺬ ﺩﻳﻨﺎ ﻓﻼ ﻳﻜﻮﻥ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﺩﻳﻨﺎ

አንድን ቢድአ ነገር መልካም ናት ብሎ የሚሠራ ሠው በርግጥ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም የተላኩትን መልዕክት አታለዋል ብሎ እንደማመን ነው አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ስለሚል

" ﺍﻟﻴﻮﻡ ﺍﻛﻤﻠﺖ ﻟﻜﻢ ﺩﻳﻨﻜﻢ ﻭﺍﺗﻤﻤﺖ ﻋﻠﻴﻜﻢ ﻧﻌﻤﺘﻲ ﻭﺭﺿﻴﺖ ﻟﻜﻢ ﺍﻻﺳﻼﻡ ﺩﻳﻨﺎ "

የዛኔ ከዲን ያልነበረ ነገር ዛሬ ከዲን አይሆንም

5  መውሊድን የማናከብርበት ምክንያቶች መካከል

☞ መውሊድ የሚያከብር ሠው የዲን መሠረት የሆነውን አላህ ሡብሀነሁ ወተአላን እና ረሡል ሠለላሁ አለይሒ
ወሠለምን መውደድ የሚለውን ይንዳል ሆኖም ግን በተሣሣተ አረዳድ አላህን እና መልእክተኛውን እወዳለው ብሎ ያስባል ከዚህም አልፎ እንደሡ መውሊድን
የማያከብረውን ሠው ደግሞ የነብዩ ሠለላሁ አለይሄ ወሠለም ጠላት አድርገው ይወስዳሉ

★ ነገር ግን እንሡ እንደሚሉት ውዴታ የሚገኘዎ በመቃረን ሣይሆን ያዘዙትን በመታዘዝ እና የከለከሉትን በመከልከል
ነው ረሡላችን ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ደግሞ ከቢድአ ከልክለዋል እውን እሣቸውን የምንወድ ከሆነ ልሠማቸው
እና ልንታዘዛቸው ይገባል አላህ እንዲህ ይላል

" ﻗﻞ ﺍﻥ ﻛﻨﺘﻢ ﺗﺤﺒﻮﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﺎﺗﺒﻌﻮﻧﻲ ﻳﺤﺒﺒﻜﻢ ﺍﻟﻠﻪ "
"እውን አላህን የምትወዱ ከሆነ ተከተሉኝ አላህም ይወዳችኋል በላቸው "

6  መውሊድን ማክበር ማለት ከነሣራዎች ጋር መመሣሠል ነው ነሣራዎች የኢሣ አለይሒ ሠላት ወሠላምን የልደት ቀን
እንደሚያከብሩት ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ደግሞ ከነሣራዎች ጋሮ መመሣሠልን ከልክለውናል እንዲህ ይላሉ

" ﻭﻣﻦ ﺗﺸﺒﻪ ﺑﻘﻮﻡ ﻓﻬﻮ ﻣﻨﻬﻢ "
"ከህቦች ጋር የተመሣሠለ እሡ ከነሡ ጋር ነው "

7  መውሊድን ማክበር ሡሀቦች እና ከሡሀቦች ቡሀላ የመጡ ብርቅዬ የኢስላም ልጆችን ለነብዩ ሠለላሁ አለይሒ
ወሠለም ያላቸውን ውዴታ የውሸት ነው ብሎ ከማሠብ የማይተናነስ ነገር ነው ምክንያቱም የነብዩን ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም መውሊድ አንዳቸውም አንድም ቀን አክብረውላቸው ስለማያውቁ

8  ሌላው መውሊድን የማናከብርበት ምክንያት አዲስ ነገር ፈጥረን ልንሠራ ይቅርና ገና ረሡል ሠለላሁ አለይሒ
ወሠለም ያዘዙንን እንኳን ሠርተን አሎጨረስንም

9  ሌላው ደግሞ የመውሊድ ቀንን እየፈነጠዙ ማሣለፍበግልፅ የነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ጠላትነትን
ማወጅ ነው ምክንያቱም ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም የሞቱት በተወለዱበት ቀን ነውና
✔ እና ሌሎችም በርካታ ምክንያቶችን መጥቀስ ይቻላል

✔ ሙሀመደ ረሡሉላህ ብሎ የምሥክርነት ቃሉን የሠጠ ሠው
መውሊድን ሊያከብር አይገባውም!!!

☞ ምክንያቱም ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም የአላህ መልዕክተኛ ናቸው ብሎ ሢመሠክር እነዚህን አራት
ነገሮች አምኖ ሊቀበል ፣ በምላሡ ሊናገር እና በሠውነት ክፍሉ አምኖ ሊቀበል የግዴ ነው

1,ረሡል ሠለላሁ ለይሒ ወሠለምን መውደድ. እሣቸው የአላህ መልዕክተኛነታቸውን የመሠከረ ሠው እሣቸውን መውደዱን በልቡ ሊያምን በምላሡ ሊናገር እንዲሁ እሣቸውን
መውደዱን በሠውነት ክፍሎቹ እሣቸውን በመመሣሠል ውዴታውን ማመላከት የግድ ነው በምላስ ብቻ አበድኩሎት
፣ ሞትኩሎት ምናምን እያሉ እየተነሡ በመፍረጥ የነብዩ ውዴታ ሊገለፅ አይችልም የነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ውዴታ የሚገለፀው እሣቸውን በመከተል ብቻና ብቻ ነው አላህ እንዲህ ይላል
"አላህን እምትወዱ ከሆነ እኔን ተከተሉኝ እሡም ይወዳቹሀል በላቸው "
☞ እውን እኛም ነብዩን የምንወድ ከሆነ በዚህች አንቀፅ እንመዘናለን ነብዩን ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም የምወድ
ከሆነ ያልሠሩትን አንሠራም የጠሉትን እንጠላለን የወደዱትን እንወዳለን እሣቸው ደግሞ ቢድአ አይወዱም እንደማይወዱም ተናግረዋል ስለዚህ ከሣቸው እውነተኛ
ፍቅር ከያዘን መውሊድን አናከብርም

2,የከለከሉትን መከልከል አሁንም ምሥክሩን የሠጠ ሠው መልዕክተኛው የከለከለውን ነገር ሊከለከል የግድ ነው
ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ቢድአ (መጤ) የሆኑ ነገሮችን ከልክለዋል

☞ "ሁሉም ቢድአ ጥመት ነው "
" የኛትዕዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ ስራው ወደራሡ ተመላሽ ነው "

☞ ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ስለ ቢድአ በግልፅ እንዲህ ካሉ መውሊድን የሚያከብር ሠውለነብዩ ሠለላሁ
አለይሒ ወሠለም የሠጠውን ቃል ሊፈትሽ ይገባዋል!!!

3,ያዘዙትን መታዘዝ ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም እሣቸውን እና የቅን
ምትኮቻቸውን ሡና አጥብቀን እንድንይዝ አዘውናል
" ከናንተ መካከል የሚቆይ ሠው ብዙ ልዩነቶችን ያያል የዚኔ አደራችሁን ሡናዬን እና የተመሩ የሆኑ የቅን ምትኮቼን ሡና
አጥብቃቹ ያዙ "

☞ መውሊድ የሚያከብር ሠው ግን የነብዩን እና የሠለፎችን መንገድ ትቶ የነማንን መንገድ እየተከተለ እንደሆነ እሪሱን ይጠይቅ!!!
4,አላህን በሚገዛበት ግዜ መልእክተኛው መሆናቸውን የመሠከረላቸው ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም በደነገጉት መንገድ ብቻና ብቻ ሊሆን የግድነው
"መልዕክተኛው ያመጣላችሁን ያዙት ከከለከላችሁም ተከልከሉ "

☞ መውሊድን ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም እንዳልደነገጉት ማንም ሠው አስረግጦ ያውቃል ታድያ እሳቸው ያልሠሩትን ለመስራት ምን አነሣሣን??? ውዴታ?? ይሄማ አይሆንም!! ውዴታ እንዴት በአመፅ ይገለፃል‎

መውሊድን በተመለከተ

☞ መውሊድን ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም እንዳልደነገጉት ማንም ሠው አስረግጦ ያውቃል ታድያ እሳቸው ያልሠሩትን ለመስራት ምን አነሣሣን??? ውዴታ?? ይሄማ አይሆንም!! ውዴታ እንዴት በአመፅ ይገለፃል