Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ኸዋሪጆች

【ኸዋሪጆች】,,,,,,,,,,,,,ነብዩ (ሰ ወ ወ) እነሱን አስመልክተው የጀሀነም ውሾች ናቸው ብለው ነበር,,,,,,,,,。,,,,,, ትላንት ሰሀቦችን ነበር የገደሉት ያረዱት,,,,,,,,,,,,。የዛሬዎቹ ወደ ሀጅ ጉዞ ሊያረጉ ያሰቡትን ሙስሊሞችን ለመግደል ዝተዋል,,,,,,,,,,,。የኡለማ አንገት በማረድ ወደ አላህ እቃረባለው ያለም አለ,,,,,,,,,,,,,。ማንም ቡድንም ይሁን ግለሰብ በኢስላም ስም ,,,,,,,, ከኢስላም አስተምሮት ውጪ ለሰራው ነገር ,,,,,,,,,。,,,,,,,,,,, አላህና መልክተኛው(ሰ ወ ወ)ከእርሱ የጠሩ ናቸውአላህ የኢስላም ትክክለኛው ከ ገፅታ ሚላበሱትና ከሚያንፀባርቁት ያድርገን ።