✍ እህቴ ሆይ...
ተከታዩን ጥበባዊ ምሳሌ አስተዉዪ!
🍂 ዛፎች ቅጠላቸው ረግፎ ለሰዎች ተራቁተው ሲታዩ፤ እጣ ፈንታቸው ለዱንያዊው እሳት ማጋጋሚያ ማገዶ መሆኑ ግልፅ ግልፅ ነው!
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
🔥 እንደዚሁ... ሴቶችም በባእዳን ፊት በይፋ ሲራቆቱ ጉዟቸው ወደ የጀሀነም ጉዞ ነው!! 🍁
🔚ለሌሎች በማስተላለፍ በዳእዋ እንሳተፍ