ቃለ ኢብን ቀይም አልጀውዚ ረሂመሁላህ
የነብዩን صلى الله على وسلم ፈለግ ወደ ማህበረሰባቸው ወደ ህዝቡ ማዳረስ ወደ ጠላት ቀስትን ከማድረስ እና ከመተኮስ ይበልጣል። ለምን ከተባለ ጠላትን የማጥቃቱ ሂደት ብዙ ሰው ሊያደርገው ይችላል የነብዩን ፈለግ ግን ድናቸውን በሙሉ ማድረሱ እና ማሰራጨ ቱ የነብያት ወራሾች እንጅ አያደርጉትም የነብያቶች ተተኪወች በህብረተሰባቸው ድናቸውን በማሰራጨቱ ረገድ ተተኪ ህዘ ቦች እና ታማኝ ኡለሞች ካልhonu በስተቀር ሊያደርሱት አይችሉምና ስለዚህ የሳቸውን ሱና ማድረስ ጠላትን ከ ሁሉ የበለጥ ያሽመደምዳል
ታውቃላችሁ የአላህንና የመልዕክተኛውን መመሪያ መተግበር ጠላትን kaፊት ለፊት ከመፋለም ያልተናነሰ ሞራላቸውን የሚነካ ማንነታቸውን የሚገድል የሚያሽመደምዳቸው ነው እነሱ በእኛ ላይ የሚያደርጉት ጥረት እና ሙከራ አዛ እንጅ ሌላ ሊሆን እንደማይችል አላህ ይናገራል።
"አላህ እንድህ ይላል ጉዳት ሊያደርሱባችሁ አይችሉም ሊያሰቃዩችሁ ይችሁ ይሆናli እንጅ ነው ያለው አላህ ሱበሀነወ ተአላ"

የነብዩን ፈለግ ድናቸውን በሙሉ በመማር በማስተማሩ በመተግበር በማሰራጨት ረገድ ትልቅ ሚና መጫወት አለብን አላህ ይወፍቀን አሚን
///ትርጉም በ ኡሰታዝ መሀመድ ሀሰን ሀፊዘሁላህ///
///ትርጉም በ ኡሰታዝ መሀመድ ሀሰን ሀፊዘሁላህ///
0 Comments